Home Organizations Info የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

በድርጅቱ የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች

◊ በባህር ላይ ጭነት የማጓጓዝ አገልግሎት (Shipping Service)
ይህ አገልግሎት የሀገራችንን ገቢና ወጪ ዕቃዎች በባህር የማጓጓዝ አገልግሎት ነው፡፡  ድርጅቱ ይህን ሥራ በራሱ መርከቦችና በኪራይ መርከቦች ያጓጉዛል፡፡ የማጓጓዝ አገልግሎት የሚሰጥባቸው መስመሮች በሰሜን ምዕራብ አውሮፓና ሜዲራኒያን መስመር፣ ሩቅ ምሥራቅ፣ ቻይና፣ ገልፍ እና ህንድ ክፍለ-አህጉራት ናቸው፡፡
◊ የመርከብ ውክልና አገልግሎት
ይህ አገልግሎት ደንበኞች ዕቃቸው ጅቡቲ ወደብ መድረሱን የማሳወቅ፣ ክትትል የማድረግ፣ ለረዥም ጊዜ ሳይነሱ ወደብ ላይ የቆዩ ዕቃዎችን በተመለከተ ደንበኛ እንዲያነሳ የማማከር፣ ተፈላጊ ሰነዶች ጅቡቲ መድረሳቸውን የማረጋገጥ፣ የወጪ ዕቃ ጭነት መከታተልና ቢልኦፍ ሎዲንግና ማኒፌስት የማዘጋጀት፣ በመርከብ የማጓጓዝ ሂሣብ የመቀበል፣ የታንከር መርከቦችን ኮሜርሻል ማኔጅመንት የመከታተልና on Sea Liner የሆነ ካርጎ ማኒፌስት ወደብ ማስገባት ሥራዎችን የሚያጠቃልል ነው፡፡
◊ የስቴቨዶሪንግና ሾርሀንድሊንግ አገልግሎት (Bagging ያካተተ)
የስቴቨዶሪንግ አገልግሎት ማለት ወደሀገር በመርከብ ተጭነው የሚመጡ ገቢ ዕቃዎችን የተለያዩ መሣሪያዎችን በመጠቀም ከመርከብ የማራገፍና ከሀገር ወደውጪ የሚወጡ ዕቃዎችን በነዚሁ መሣሪያዎች በመጠቀም ወደመርከብ የመጫን አገለግሎት መስጠት ሲሆን የሾርሃንድሊንግ አገልግሎት ደግሞ ገቢ ዕቃዎችን ከመርከብ ከተራገፉ በኋላ ወደተደለደሉበት መጋዘን በማጓጓዝ ማስቀመጥ ሲሆን እንዲሁም ከሀገር የሚወጡ ወጪ ዕቃዎችን ከመጋዘን ጀምሮ እስከ መርከብ የማድረስ አገልግሎት ነው፡፡
◊ ገቢና ወጪ ዕቃዎችን በዩኒሞዳል ትራንስፖርት ሥርዓት የማስተላለፍ አገልግሎት (Freight forwarding Services)
በዩኒሞዳል ትራንስፖርት ሥርዓት ገቢ ዕቃዎችን በተመለከተ አስመጪው የፎርዋርዲንግ ትዕዛዝና አስፈላጊ የመብት ማስፈጸሚያ ሰነድ ከሰጠ በኋላ ዕቃውን ከወደብ ወደሀገር ውስጥ ለማስገባት የሚያስፍልገውን የትራንዚት ፈቃድ በማጠናቀቅ ሰነድ ወደወደብ መላክ፡ በወደብ የሰነድ ዝግጅትና የሚፈለግ ክፍያን መፈጸም፣ ዕቃውን ለጭነት ዝግጁ ማድረግ፣ ተሽከርካሪዎችን የማዘጋጀትና ጭነቱን በመኪና ላይ በመጫንና ወደሀገር ውስጥ በማጓጓዝ ለዕቃው ባለንብረት ማስረከብ ድረስ ያለውን አገልግሎት ያካትታል፡፡
◊ ገቢና ወጪ ዕቃዎችን በመልቲሞዳል ትራንስፖርት ሥርዓት የማስተላለፍ አገልግሎት (Freight forwarding Services)
የመልቲሞዳል ትራንስፖርት አገልግሎት የማኒፌስት መረጃን ከባህር አጓጓዥ ተረክቦና ኦፐሬሽን ከፍቶ ወደ ጅቡቲ ለትራንዚት ፕሮሰስ መላክን፣ በኤ.ቲ.ዲ. (ATD) አማካኝነት የጅቡቲ ወደብን የትራንዚት ፎርማሊቲ ማጠናቀቅን፣ የየብስ አጓጓዥ በመመደብ ዕቃውን ደረቅ ወደብ ወይም ከደንበኛው መጋዘን አድርሶ ማስረከብንና ባዶውን ኮንቴይነር ወደ ጅቡቲ መልሶ ማድረስን የሚያካትት ሂደት ነው፡፡
◊ የሀገር ውስጥ ወደብና ተርሚናል አገልግሎት (Port & Terminal Service)
ይህ አገልግሎት በሀገር ውስጥ የወደብ አገልግሎት የሚሰጡ የልማት ማዕከሎችን በማቋቋምና በማስፋፋት፡-
♦ የወጪና የገቢ ዕቃዎችን የመጫን፣ የማራገፍና የማከማቸት አገልግሎት፣
♦ ወጪና ገቢ ዕቃዎችን በኮንቴይነር የማሸግ (Stuffing) እና ከኮንቴይነር የማውጣት (Un-stuffing) አገልግሎት
♦ የኮንቴይነር ማስተናገጃና ማከማቻ ተዛማጅ አገልግሎቶችን የመስጠት ሥራ ያከናውናል፡፡
◊ የባህረኛ ሥልጠና መስጠት (Maritime Training)
ድርጅቱ ቢሾፍቱ ከተማ በሚገኘው ባቦጋያ ሐይቅ አካባቢ ባስገነባው የባህረኛ ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት (Maritime Training Institute) ለባህር ላይ ሥራ ብቁ የሚያደርጉ ግዴታ መወሰድ ያለባቸውና ተዛማጅ የሆኑ ዓለም-ዓቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ቅድመ-የባህር ላይ ሥራ ሥልጠና ይሰጣል፡፡  ከማሪታይም ጉዳዮች ባለሥልጣን ጋር በመቀናጀት ሥልጠናቸውን በብቃት ላጠናቀቁ ሠልጣኞች ዓለም-ዓቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬትና የባህረኛ መታወቂያ ይሰጣል፡፡የተጀመረውን ኢንስቲትዩት የማስፋፋት ሥራ ሲጠናቀቅ በወደብና ተርሚናል አገልግሎት ዘርፍና በጭነት ማስትላለፍ አገልግሎት ዘርፍ ላይ ያተኮሩ የሥራ ላይ የአቅም ግንባታ ሥልጠናዎች ይሰጣል፡፡

በድርጅቱ የሚሰጡ የአገልግሎት ዓይነቶች፣ ቅድመ-ሁኔታዎች፣አገልግሎቶቹ የሚሰጡባቸው ቦታዎችና የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/

የባህር ትራንስፖርት ቅድመ-ጭነት አገልግሎት

1. የፍሬት ዋጋ ጥያቄ ማስተናገድ /ኮንቴይነር፣ ሮሮ፣ ጥቅል ዕቃ/
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ኮሜርሻል መምሪያ (በዋናው መ/ቤት)
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 10 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
o የጭነት ዋጋ መጠየቂያ
o የተሞላ ፎርም/የጽሑፍ ማመልከቻ
o ፕሮፎርማ ኢንቮይስ
o የዕቃው ዓይነት
o የዕቃው መጠን
o የሚጫንበት ወደብ
o የሚራገፍበት ወደብ
2. የፍሬት ዋጋ ጥያቄ ማስተናገድ /የብትን ዕቃ/
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ኮሜርሻል መምሪያ (በዋናው መ/ቤት)
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 5 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• የጽሑፍ ማመልከቻ
• የዕቃው ዓይነት
• የዕቃው መጠን
• ዕቃው የሚጫንበት ወደብ
• በቀንየሚጫነው፣የሚራገፈው መጠን
• የሚራገፍበት ወደብ
• ዕቃው የሚጫንበት ጊዜ
3. የዌቨር አገልግሎት መስጠት
የኢባትሎአድ አገልግሎት ካለበት ቦታ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ኮሜርሻል መምሪያ (በዋናው መ/ቤት)
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 30 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
o የጽሑፍ ማመልከቻ
o 6 ወር ያላለፈው ፕሮፎርማ
o ዕቃ የሚጫንበት ወደብ
o የዕቃው መጠን
o የባንክ ስምና አድራሻ
♥ የኢባትሎአድ አገልግሎት ከሌለበት ቦታ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ኮሜርሻል መምሪያ (በዋናው መ/ቤት)
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 30 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
• የጽሑፍ ማመልከቻ
• 6 ወር ያላለፈው ፕሮፎርማ
• የባንክ ስምና አድራሻ
♥ ዕቃ ለጭነት ማስመዝገብ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ኮሜርሻል መምሪያ (የወደብ ወኪል)
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 10 ደቂቃ /ጊዜያዊ ምዝገባ/ 1 ቀን /የተረጋገጠ ምዝገባ/
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
o ፕሮፎርማ ኢንቮይስ
o የዕቃው ዓይነት
o የዕቃው መጠን
o የዕቃው አቅራቢ ስምና አድራሻ
o የሚጫንበት ወደብ
o የሚጫንበት ጊዜ
o የሚራገፍበት ወደብ
4. የባዶ ኮንቴይነር አቅርቦት ጥያቄ ማስተናገድ
♥ ኖርማል ኮንቴይነር ቁጥሩ ከ50 በታች ማቅረብ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ኦፐሬሽን መምሪያ (የወደብ ወኪል)
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 7 ቀናት
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
o ፕሮፎርማ
o የኮንቴይነር ዓይነት
o የኮንቴይነር ብዛት
o የጭነት ትዕዛዝ
♥ ኖርማል ኮንቴይነር ቁጥሩ ከ50 በላይ ከሆነ ማቅረብ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ኦፐሬሽን መምሪያ (የወደብ ወኪል)
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 15 ቀናት
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
• ፕሮፎርማ ኢንቮይስ
• የኮንቴይነር ዓይነት
• የኮንቴይነር ብዛት
• የጭነት ስምምነት
♥ ስፔሻል ኮንቴይነር ማቅረብ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ኦፐሬሽን መምሪያ (የወደብ ወኪል)
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 21 ቀናት
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
• ፕሮፎርማ ኢንቮይስ
• የጽሑፍ ማመልከቻ
• የኮንቴይነር ዓይነት
• የኮንቴይነር ብዛት
♥ የኬሚካል ኮንቴይነር ማቅረብ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ኦፐሬሽን መምሪያ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 21 ቀናት
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
• የጭነት ስምምነት/በጽሑፍ/
• የጽሑፍ ማመልከቻ
• የኮንቴይነር ዓይነት
• የኮንቴይነር ብዛት
♥ ዕቃ ከመነሻ ወደብ መርከብ ላይ መጫን
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ኦፐሬሽን መምሪያ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = ዕቃ ወደብ ለጭነት በገባ በየ7 ቀን ኮንቴይነር ብሬክ(ኮሜርሻል መምሪያ) በልክ እስከ 10 ቀን (ኦፐሬሽን መምሪያ)
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
• የጭነት ስምምነት
• የMDG ፎርም መሙላት
• የጭነት ትዕዛዝ (Shipping Instruction)
• ታሽጎና ተቆልፎ ወደብ ላይ የቀረበ ኮንቴይነር
• የጉምሩክና የኤክስፖርት ፎርማሊቲን አጠናቅቆ ወደብ ላይ የቀረበ ዕቃ
5. የጭነት አገልግሎት
♥  ዕቃው የተጫነበት የመረጃ ጥያቄ ማስተናገድ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ኮሜርሻል መምሪያ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 5 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
• የቢል ቁጥር /ኮንቴይነር ቁጥር/
• የተጫነበት ሀገርና ወደብ
♥ ዕቃው ጅቡቲ መድረሱን የመረጃ ጥያቄ ማስተናገድ /የዩኒሞዳል ዕቃ/
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ኮሜርሻል መምሪያ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 10 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
• የቢል ቁጥር /ኮንቴይነር ቁጥር/
• የተጫነበት ሀገርና ወደብ
ዕቃን በባህር ማጓጓዝ /ኮንቴይነር/
የሚሰጡ የአገልግሎት ዓይነቶች

አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸውቅድመ-ሁኔታዎች

አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች

የአገልግሎት አሰጣጥስታንዳርድ /በጊዜ/
የሥራ ክፍሎች በዋናውመ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቶች ጅቡቲ
ከሰሜንና ምሥራቃዊ ቻይና
· የቢል ቁጥር /ኮንቴይነር ቁጥር/
·  የተጫነበት ሀገርና ወደብ
27 ቀናት
ከኮሪያና ጃፓን ወደቦች
· የቢል ቁጥር /ኮንቴይነር ቁጥር/
·  የተጫነበት ሀገርና ወደብ
30 ቀናት
ከምዕራብ አውሮፓ ወደቦች
· የቢል ቁጥር /ኮንቴይነር ቁጥር/
·  የተጫነበት ሀገርና ወደብ
ኮሜርሻል መምሪያ
19 ቀናት
ከስካንዲኔቪያን እናባልቲክ ባህር ወደቦች
· የቢል ቁጥር /ኮንቴይነር ቁጥር/
·የተጫነበት ሀገርና ወደብ
ኮሜርሻል መምሪያ
25 ቀናት
ከምዕራብ ሜዴተራንያን ወደቦች
·የቢል ቁጥር /ኮንቴይነር ቁጥር/
·የተጫነበት ሀገርና ወደብ
ኮሜርሻል መምሪያ
15 ቀናት
ከጥቁር ባህርና ምሥራቃዊ ሜዲራኒያን ወደቦች
·የቢል ቁጥር /ኮንቴይነር ቁጥር/
·የተጫነበት ሀገርና ወደብ
ኮሜርሻል መምሪያ
18 ቀናት
ከመካከለኛው ምሥራቅ ወደቦች
·የቢል ቁጥር /ኮንቴይነር ቁጥር/
.የተጫነበት ሀገርና ወደብ
ኮሜርሻል መምሪያ
15 ቀናት
ከምዕራብ ህንድ ወደቦች
·የቢል ቁጥር /ኮንቴይነር ቁጥር/
የተጫነበት ሀገርና ወደብ
ኮሜርሻል መምሪያ
15 ቀናት
ከምሥራቅ ህንድ ወደቦች
·የቢል ቁጥር /ኮንቴይነር ቁጥር .የተጫነበት ሀገርና ወደብ
ኮሜርሻል መምሪያ
15 ቀናት
ከደቡብ ምሥራቅ ኤዢያ ወደቦች
· የቢል ቁጥር /ኮንቴይነር ቁጥር/
የተጫነበት ሀገርና ወደብ
ኮሜርሻል መምሪያ
11 ቀናት
ከደቡባዊ ቻይና ወደቦች
· የቢል ቁጥር /ኮንቴይነር ቁጥር/
.¤የተጫነበት ሀገርና ወደብ
ኮሜርሻል መምሪያ
21 ቀናት

የባህር ትራንስፖርት ቅድመ-ጭነት አገልግሎት

1. የጭነት ሰነድ /ቢል/ አዘጋጅቶ ለላኪው ማስረከብ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = በዋናው መ/ቤት(የወደብ ወኪሉ)
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 72 ሰዓታት
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
• የጭነት ትዕዛዝ (Shipping Instruction) ለወኪሉ መስጠት
• ረቂቅ የሺፒንግ ሰነዶች
• ረቂቅ የጭነት ሰነድ አጽድቆ ለወኪሉ መመለስ
• ማንኛውም የአገልግሎት የመነሻ ወደብ ክፍያዎች በላኪው በኩል መፈጸም
• እንዳስፈላጊነቱ የባንክ ፈቃድ
2. የጭነት ክፍያ ኢንቮይስ አዘጋጅቶ መስጠት
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ኮሜርሻል መመሪያ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 1 ሰዓታት
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
• ኦሪጂናል ቢልኦፍ ሎዲንግ ማቅረብ
3.የዕቃ መልቀቂያ መስጠት /የዩኒሞዳል ዕቃ/
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ኮሜርሻል መመሪያ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 18 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
• ውዝፍ ከ2 ወራት በላይ የቆየ ያልተከፈለ ዕቃ ያለመኖር
• ከሦስት ወር በላይ የቆየ ያልተመለሰ ኮንቴይነር ያለመኖር
• የጭነት ክፍያ የተከፈለበት ቫውቸር
• ኦሪጂናል ቢልኦፍ ሎዲንግ ቅጂ
4. ዕቃው ከነኮንቴይነሩ ለማጓጓዝ የኮንቴይነር መልቀቂያ ፈቃድ መስጠት /ዩኒሞዳል/
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ኮሜርሻል መመሪያ( MTS /ለጅቡቲ ደንበኞች/)
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 20 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
• ውዝፍ ከ2 ወራት በላይ የቆየ ዕዳ አለመኖር
• ከሦስት ወራት በላይ የቆየ ያልተመለሰ ኮንቴይነር በስሙ ያለመኖር
• በፖሊሲ የተደገፈ ወይም በኃላፊ የተፈቀደ መሆኑን ማረጋገጥ
• Undertaking መፈረም
• እንደሁኔታው ዲፖዚት ማስያዝ
5. የኮንቴይነር ተመላሽና ተከፋይ ሂሣብ አዘጋጅቶ (Credit/Debit Note) መስጠት
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ኮሜርሻል መመሪያ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 5 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
• ኦሪጂናል ማህተም ያረፈበት የጅቡቲ ወደብ ኢንተርቼንጅ (EIR)
• የጅቡቲ የኮንቴይነር አገልግሎት ማስረጃ (DCS)
• የጭነት ሰነድ ኮፒ
• ማስያዣ የተከፈለበት ደረሰኝ
6. የጭነት ሰነድ የማስተካከያ ጥያቄ ማስተናገድ /በትራንዚት ላይ ላለ ዕቃ/
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ኮሜርሻል መመሪያ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 1 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
• የደንበኛ የጽሑፍ ማመልከቻ
• የባንክ ፈቃድ/ዋስትና
• ኦሪጂናል የጭነት ሰነድ
• የአስጫኝ ስምምነት
7. የጭነት ክሌምስ መቀበል
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ኮሜርሻል መመሪያ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 15 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
• የደንበኛ የጽሑፍ ማመልከቻ
• ተጠፋ/የተበላሸ ዕቃ ዓይነት
• አግባብነት ያላቸው ሰነዶች
• የሰርቬይ ሪፖርት /እንደማመሳከሪያ ሰነድ ብቻ/
8. የፍራንኮቫሉታ ጭነት በብር የመክፈል ጥያቄ ማስተናገድ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ኮሜርሻል መመሪያ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 30 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
• የጽሑፍ ማመልከቻ
• የኢንቨስትመንት ኤጀንሲ ፍራንኮ ቫሉታ ፍቃድ
• ተመላሽ ዜጋ/ዲፕሎማት ከሆኑ የጽሑፍ ማስረጃ

ገቢና ወጪ ዕቃዎች የማስተላለፍ አገልገሎት /Freight forwarding Services/

ሒሳብ ተምኖ ማሳወቅ የቀረጥ እስከ 4 ዓይነት ዕቃ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ገቢ ዕቃዎች ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 1 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
• ኦርጂናል ኢንቮይስ
• ኦርጂናል ፓኪንግ ሊስት
• ኦርጂናል ቢል ኦፍ ሌዲንግና
• ኢንዶርስድ ቢል ኦፍሌዲንግ
• ኦርጂናል የመነሻ ሰርተፊኬት
• ኦርጂናል ባንክ ፐርሚት
• ኢንሹራንስ ዴቢት ኖት
• ፍሬት ኢንቮይስ /ካለ/
• ፍሬት ሪስት/ካለ/
• የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
• የንግድ ፈቃድ
• የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፊኬት
• የቀረጥ ነፃ ደብዳቤ /ካስፈለገ/
• ቫውቸር ቡክ /ካስፈለገ/
• የመንገድ ትራንስፖርት ፈቃድ /ካስፈለገ/
• የመድሃኒት ቁጥጥር ፈቃድ /ካስፈለገ/
• የግብርናና ገጠር ልማት ፈቃድ /ካስፈለገ/
• የከስተምስ ክሊሪንግ ስምምነት
ሒሳብ ተምኖ ማሳወቅ የቀረጥ ከ4 ዓይነት ዕቃ በላይ ( እንደ ብዛቱ ይለያያል)
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ገቢ ዕቃዎች ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = ከ2-3 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
• ኦርጂናል ኢንቮይስ
• ኦርጂናል ፓኪንግ ሊስት
• ኦርጂናል ቢል ኦፍ ሌዲንግና
• ኢንዶርስድ ቢል ኦፍሌዲንግ
• ኦርጂናል የመነሻ ሰርተፊኬት
• ኦርጂናል ባንክ ፐርሚት
• ኢንሹራንስ ዴቢት ኖት
• ፍሬት ኢንቮይስ /ካለ/
• ፍሬት ሪስት/ካለ/
• የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
• የንግድ ፈቃድ
• የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፊኬት
• የቀረጥ ነፃ ደብዳቤ /ካስፈለገ/
• ቫውቸር ቡክ /ካስፈለገ/
• የመንገድ ትራንስፖርት ፈቃድ /ካስፈለገ/
• የመድሃኒት ቁጥጥር ፈቃድ /ካስፈለገ/
• የግብርናና ገጠር ልማት ፈቃድ /ካስፈለገ/
• የከስተምስ ክሊሪንግ ስምምነት
የአገልግሎት አስልቶ ሂሳብ ማሳወቅ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ገቢ ዕቃዎች ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 1 ስአት
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
• ኦርጂናል ኢንቮይስ
• ኦርጂናል ፓኪንግ ሊስት
• ኦርጂናል ቢል ኦፍ ሌዲንግና
• ኢንዶርስድ ቢል ኦፍሌዲንግ
• ኦርጂናል የመነሻ ሰርተፊኬት
• ኦርጂናል ባንክ ፐርሚት
• ኢንሹራንስ ዴቢት ኖት
• ፍሬት ኢንቮይስ /ካለ/
• ፍሬት ሪስት/ካለ/
• የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
• የንግድ ፈቃድ
• የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፊኬት
• የቀረጥ ነፃ ደብዳቤ /ካስፈለገ/
• ቫውቸር ቡክ /ካስፈለገ/
• የመንገድ ትራንስፖርት ፈቃድ /ካስፈለገ/
• የመድሃኒት ቁጥጥር ፈቃድ /ካስፈለገ/
• የግብርናና ገጠር ልማት ፈቃድ /ካስፈለገ/
• የከስተምስ ክሊሪንግ ስምምነት
ጭነት ማጠናቀቅ የድርጅታችን ቢል ሲሆን
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ገቢ ዕቃዎች ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 7 ቀናት
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
• ኦርጂናል ኢንቮይስ
• ኦርጂናል ፓኪንግ ሊስት
• ኦርጂናል ቢል ኦፍ ሌዲንግና ኢንዶርስድ ቢል ኦፍሌዲንግ
• ኦርጂናል የመነሻ ሰርተፊኬት
• ኦርጂናል ባንክ ፐርሚት
• ኢንሹራንስ ዴቢት ኖት
• ፍሬት ኢንቮይስ /ካለ/
• ፍሬት ሪስት/ካለ/
• የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
• የንግድ ፈቃድ
• የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፊኬት
• የቀረጥ ነፃ ደብዳቤ /ካስፈለገ/
• ቫውቸር ቡክ /ካስፈለገ/
• የመንገድ ትራንስፖርት ፈቃድ /ካስፈለገ/
• የመድሃኒት ቁጥጥር ፈቃድ /ካስፈለገ/
• የግብርናና ገጠር ልማት ፈቃድ /ካስፈለገ/
• የከስተምስ ክሊሪንግ ስምምነት
ጭነት ማጠናቀቅ የውጪ ቢል ሲሆን
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ገቢ ዕቃዎች ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 9 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
• ኦርጂናል ኢንቮይስ
• ኦርጂናል ፓኪንግ ሊስት
• ኦርጂናል ቢል ኦፍ ሌዲንግና ኢንዶርስድ ቢል ኦፍሌዲንግ
• ኦርጂናል የመነሻ ሰርተፊኬት
• ኦርጂናል ባንክ ፐርሚት
• ኢንሹራንስ ዴቢት ኖት
• ፍሬት ኢንቮይስ /ካለ/
• ፍሬት ሪስት/ካለ/
• የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
• የንግድ ፈቃድ
• የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፊኬት
• የቀረጥ ነፃ ደብዳቤ /ካስፈለገ/
• ቫውቸር ቡክ /ካስፈለገ/
• የመንገድ ትራንስፖርት ፈቃድ /ካስፈለገ/
• የመድሃኒት ቁጥጥር ፈቃድ /ካስፈለገ/
• የግብርናና ገጠር ልማት ፈቃድ /ካስፈለገ/
• የከስተምስ ክሊሪንግ ስምምነት
ፍተሻ ማጠናቀቅና ለደንበኛ ማስረከብ
         ♥ የሪስክ ደረጃ አረንጓዴ ሲሆን
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ገቢ ዕቃዎች ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ =1 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
• እንደጉምሩክ ጥያቄ ከተቆጣጣሪባለሥልጣን የሚቀርብ ሰነድ
        ♥ ቢጫ ሲሆን
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ገቢ ዕቃዎች ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ =2 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
• እንደጉምሩክ ጥያቄ ከተቆጣጣሪባለሥልጣን የሚቀርብ ሰነድ
       ♥ ቀይ ሲሆን
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ገቢ ዕቃዎች ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ =3 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
• እንደጉምሩክ ጥያቄ ከተቆጣጣሪባለሥልጣን የሚቀርብ ሰነድ
ዲክላሬሽን ማስበተን
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ገቢ ዕቃዎች ዋና ክፍል
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = ከደንበኛው ምንም አይቀርብም
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ =
አረንጓዴ……………………………………….. ፈተሻ በተጠናቀቀ በ3 ቀናት
ቢጫና ቀይ…………………………………….. ፈተሻ በተጠናቀቀ በ10 ቀናት
♥ የውጪ ፍተሻ ያለው……………………………. ፈተሻ በተጠናቀቀ በ30 ቀናት
ኢንቮይስ መሥራት
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ገቢ ዕቃዎች ዋና ክፍል
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = ከደንበኛው ምንም አይቀርብም
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ =
የጅቡቲ ኢንቮይስ………………………………. ጭነት በተጠናቀቀ በ15 ቀናት
♥  የሞጆ ኢንቮይስ…………………………………  ጭነትበተጠናቀቀ በ 7 ቀናት
የሌሎች ቅርንጫፎች……………………………  ጭነትበተጠናቀቀ በ10 ቀናት
የትራንስፖርት ክፍያ እዲፈጸም የትራንስፖርት ክፍያ ማዘጋጀት
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ገቢ ዕቃዎች ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 4 ሰዓት
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
• ኦርጂናል የመንገድ ወረቀት
• ኦርጂናል የዕቃ መረከቢያ ደረሰኝ/ለዘይት፣ለብረትና ለሲሚንቶ
• ኦርጂናል የጭነት ማዘዣ
• የጉምሩክ ዕቃ መልቀቂያ
• ኦርጂናል ኢንተርቼንጅ
• ኦርጂናል የጅቡቲ ኮንቴይነር
• አገልግሎት/DCS/
• የሊብሬ ኮፒ
• የውክልና ኮፒ
• የመታወቂያ ኮፒ

የወጪ ዕቃ

የጉምሩክ ክሊራንስ ማጠናቀቅና ወጪ ዕቃ ወደ ጅቡቲ እንዲወጣ የትራንዚትፈቃድ መስጠት
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ገቢና ወጭ ዕቃዎች ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 4 ሰዓት
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
• ሺፒንግ ኢንስትራክሽን
• ኦርጂናል ኢንቮይስ
• ኦርጂናል ፖኪንግ ሊስት
• የደረጃ መዳቢ ሰርተፍኬት/ለቅባት እህሎችና ጥራጥሬ
• ኦርጂናል ባንክ ፐርሚት
• የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
• የግንድ ፈቃድ
• የቫት ሰርተፍኬት
• የእንስሳት ኳራንቲን ሰርተፍኬት/ለቁም ከብቶችና ምርቶቻቸዉ
• የጥራት ማረጋገጫ ለግብርና ምርቶች
• ፎቶ ሳኒተሪ ሰርተፍኬት ለቡና፣ ጥራጥሬና የቅባት እህሎች
• የከስተምስ ክሊሪንግ ኤጀንት ሰርተፍኬት
ዕቃውን ጅቡቲ ላይ ስታፍ ማድረግና የወደብ ክሊራንስ በማጠናቀቅ ለመርከብ ወኪል ማስረከብ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ጅቡቲ ቅ/ጽ/ቤት
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = ጅቡቲ እቃው በደረሰ 2 ቀናት
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
• ሺፒንግ ኢንስትራክሽን
• ኦርጅናል የመንገድ ወረቀት
• የኢትዮጵያ ጉምሩክ የመንገድ ወረቀት /TI
• የጅቡቲ ጉምሩክ ዲክላሬሽን
• የተሽከርካሪ መግቢያ ፈቃድ
• የወደብ ክፍያ ደረሰኝ
• የባዶ ኮንቴነር ሪሊዝ
• ኦርጅናል የዕቃ መረከቢያ ደረሰኝ/ለዘይት፣ ለብረትና ለሲሚንቶ/
• ኦርጅናል የጭነት ማዘዣ
• የጉምሩክ ዕቃ መልቀቂያ
• ኦርጅናል ኢንተርቼንጅ
• ኦርጅናል የጋላፊ ወረቀት
• ኦርጅናል የጅቡቲ ኮንቴነር አገልግሎት /DCS/
• ለሊብሬ ኮፒ
• የውክልና ኮፒ
• የመታወቂያ ኮፒ
ዲክላሬሽን ማስበተን
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ገቢ ዕቃዎች ዋና ክፍል
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = ከደንበኛው ምንም አይቀርብም
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = ዕቃው በወጣ  በ10 ቀናት
የማስጫኛ ሰነድ ለደንበኛ ማስረከብ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ገቢ ዕቃዎች ዋና ክፍል
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = ከደንበኛው ምንም አይቀርብም
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = መርከብ በወጣ በ4 ቀናት ውስጥ
ለዋጋ ቅናሽ ተጠቃሚ ደንበኞች ፍሬት እንዲዘጋጅቸው ማስፈጸም
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ማርኬቲንግና ልዩ ድጋፍ ዋና ክፍል
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = ደብዳቤ ና የማስጫኛ ሰነድ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 15 ደቂቃ
የየብስ ትራንስፖርት ዋጋ ቅናሽ ውል ማስፈጸም
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ማርኬቲንግና ልዩ ድጋፍ ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 1 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
ደብዳቤና ውሉን አራት ኮፒ ሞልቶ ማቅረብ፣
የገቢና ወጪ ዕቅድና ንግድ ፍቃድ
ለዋጋ ቅናሽ ተጠቃሚ ደንበኞች የገቢ ዕቃ ከጁቡቲ ወደብ ዕቃው በተሽከርካሪ እንዲጫን ማስፈጸም
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ጁቡቲ መልቲ ሞዳል ና ጀቡቲ ቃሊቲ ቅ/ጽ/ቤት
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = ሙሉ ሰነድ ወይም መልቀቂያ ወረቀት
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 5 ቀን
ለዋጋ ቅናሽ ተጠቃሚ ደንበኞች የወጪ ዕቃ ከደንበኛው የሥራ ቦታ ወደ ጅቡቲ ዕቃው በተሽከርካሪ እንዲጫን ማስፈጸም
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ቃሊቲ ቅ/ጽ/ቤት
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = ሙሉ ሰነድ ወይም መልቀቂያ ወረቀት
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 4 ቀን
የልዩ ድጋፍ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ጉዳያቸውን መከታተልና እንዲፈጸም ማድረግ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ማርኬቲንግና ልዩ ድጋፍ ዋና ክፍል
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = በአካል፣ በስልክ ወይም በኢሜል ጉዳዩ ማቅረብ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 30 ደቂቃ
ለልዩ ድጋፍ አገልግሎት ተጠቃሚ ደንበኞች የድርጅቱ ሁሉ ን አገልግሎቶች ዋና መረጃ መስጠት
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ማርኬቲንግና ልዩ ድጋፍ ዋና ክፍል
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = በአካል፣ በስልክ ወይም በኢሜል ጉዳዩ ማቅረብ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 10 ደቂቃ
የልዩ ድጋፍ አገልግሎት ተጠቃሚ ደንበኞች ስለጭነታቸውና ልዩ ልዩ መረጃዎች እንዲሁም ምክር መስጠት
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ማርኬቲንግና ልዩ ድጋፍ ዋና ክፍል
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = በአካል፣ በስልክ ወይም በኢሜል ጉዳዩ ማቅረብ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 5 ደቂቃ
የወጪና ገቢ ዕቃ ማስተላለፍ ደንበኞች የዱቤ ውል ማስፈጸም
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ማርኬቲንግና ልዩ ድጋፍ ዋና ክፍል
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = በአካል፣ በስልክ ወይም በኢሜል ጉዳዩ ማቅረብ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 1ቀን
ለወጪ ዕቃ ላኪ ደንበኞች ጉዳያቸውን መከታተልና የአንድ ማዕከል መረጃ በመስጠት
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ማርኬቲንግና ልዩ ድጋፍ ዋና ክፍል
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = ደብዳቤና ውሉን አራት ኮፒ ሞልቶ ማቅረብ

ከአጓጓዥ ድርጅቶች ጋር የአገልግሎት ስምምነት መፈራረም
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = መልቲ-ሞዳል ኦፕሬሽን መምሪያ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = በጨረታ የተገኘ አሸናፊ ድርጅትና ዋጋ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = ታህሳስ ወር 2009 ዓ.ም. ጀምሮ 26 ቀን
ከጅቡቲ የትራንዚት ማህበር ጋር የአገልግሎት ስምምነት መፈራረም
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = መልቲ-ሞዳል ኦፕሬሽን መምሪያ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = ሥራ ላይ ያለው ውል አንቀጾች
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 25 ቀናት
ከጅቡቲ የትራንዚት ማህበር ጋር የአገልግሎት ስምምነት መፈራረም
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = መልቲ-ሞዳል ኦፕሬሽን መምሪያ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = ሥራ ላይ ያለው ውል አንቀጾች
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 25 ቀናት
ለመልቲ-ሞዳል ጭነቶች የከስተምስ ቦንድ ግዥ መፈፀም
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = መልቲ-ሞዳል ኦፕሬሽን መምሪያ፣ ጭነት ሕግ ኢንሹራንስና                                                                  ክሌምስ መምሪያ፣
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = በክፍያ መጠን ላይ የተገኘ ስምምነት
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 52ቀናት
ኦፕሬሽን መክፈትና መላክ፣ ክሊራንስ መከታተል
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ንግድ መስመር ዋና ክፍሎች
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = ሲቲቲኤስ መረጃ፣ ማኒፌስት
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 7 ደቂቃ
ተሽከርካሪና ጭነት ክትትል ጭነት ደንበኞች መጋዘን ድረስ የማጓጓዝ አገልግሎተ ክትትል
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ትራንስፖርት ዋና ክፍል
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = የጭነት ውል፣ የጭነት ዝርዝር
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 55 ደቂቃ
ተሽከርካሪና ጭነት ክትትል
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ትራንስፖርት ዋና ክፍል
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = የጭነት ውል፣ የጭነት ዝርዝር
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 19 ደቂቃ
የተሽከርካሪዎች ብልሽት፣ አደጋ እና ጉዳት ክትትል
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ትራንስፖርት ዋና ክፍል
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = የብልሽት፣ አደጋ እና ጉዳት ሪፖርት
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 45 ደቂቃ

የጅቡቲ ክሊራንስና የየብስ ትራንስፖርት አገልግሎት ክፍያ መጠየቂያ ዝግጅት

በማኑዋል ለሚዘጋጁ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ንግድ መስመር ዋና ክፍሎች
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = ፍሬት ማኒፌስት፣ ስምምነት የተደረሰበት ታሪፍ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 5 ደቂቃ
በሲስተም ለሚዘጋጁ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ንግድ መስመር ዋና ክፍሎች
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = ፍሬት ማኒፌስት፣ ስምምነት የተደረሰበት ታሪፍ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 3 ደቂቃ
የትራንስፖርት ክፍያ ተመላሽ ዝግጅት
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ንግድ መስመር ዋና ክፍሎች ፣ትራንስፖርት ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 10 ደቂቃ በኮንቴይነር ፣13 ደቂቃ በሰነድ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
ተመላሽ ጥያቄ፣ የክፍያው ሰነዶች
ዕቃ ደንበኛው፣ለማጓጓዙ ማረጋገጫ ሰነዶች
የጭነት መረጃ መስጠት
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ንግድ መስመር ዋና ክፍሎች
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = የጭነት ዝርዝር፣ ጭነት የደረሰበት ቀን መረጃ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 3 ደቂቃ
የጭነት መልቀቂያ መሥራት
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ንግድ መስመር ዋና ክፍሎች
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = ማኒፌስት መረጃ፣ የስምምነት ውል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 12 ደቂቃ
የውል ሰነድ ማዘጋጀት
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ንግድ መስመር ዋና ክፍሎች
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = የስምምነት ውል ጥያቄ፣ የፀደቀ ስምምነት
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 1 ስዓት ከ 46 ደቂቃ
የጭነት መልቀቂያ መስራት
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ንግድ መስመር ዋና ክፍሎች
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = የስምምነት ውል ጥያቄ፣ የፀደቀ ስምምነት
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 9 ደቂቃ
ያለ ኮንቴይነር (አንስታፍ አድርገው) ለሚረከቡ የጭነት መልቀቂያ መሥራት
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ንግድ መስመር ዋና ክፍሎች
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = አንስታፍ አድርገው ለመውሰድ የቀረበ ጥያቄ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 7 ደቂቃ
የኮንቴይነር ማስያዣ ተመላሽ ዝግጅት
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ንግድ መስመር ዋና ክፍሎች
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = የተሟላ ኢንተርቼንጅ፣ ቢልኮፒ፣ ክፍያ ሰነድ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 12 ደቂቃ
ለአጓጓዥ የአገልግሎት ክፍያ ዝግጅት
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ትራንስፖርት ዋና ክፍል
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = የታሪፍ፣ አገልግሎት የተሰጠበት ሰነድ፣                                                                                       የስምምነት ውል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 7 ደቂቃ
ባዶ ኮንቴይነር ክትትል
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ንግድ መስመር ዋና ክፍሎች
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 12 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
ሲቲቲኤስ መረጃ፣ የጭነት ዝርዝር፣ ሪሊዝ መረጃ፣
ባዶ ኮንቴየነር የተመለሰበትን የሚገለጽ ሪፖርት

የሀገር ውስጥ ወደብና ተርሚናል አገልግሎት (Port & Terminal Service)

ሙሉ ኮንቴይነር መረከብ
የጉምሩክ ትራንዚት ማብቂያ መጠናቀቁን በማረጋገጥ ኮንቴይነር ፍተሻ ማከናወን
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የተርሚናል ኦፕሬሽን ዋና ክፍል /ኦፕሬሽን አስተባባሪ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 5 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• የጅቡቲ EIR-OUT
• Waybill (የትራንዚት ማብቂያ ማህተም የተደረገበት)
• የመንጃ ፈቃድ
ኮንቴነር መረከብና ማራገፍ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የተርሚናል ኦፕሬሽን ዋና ክፍል /ኦፕሬሽን አስተባባሪ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 5 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• EIR-IN
• Gate pass
• ዌይ ቢል
የበር መግቢያ ሰነድ እና የገቢ ኮንቴይነር መረካከቢያ ቅጽ አዘጋጅቶ ተሽከርካሪ እንዲገባ ማድረግ (Gate Pass in/EIR
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች =የተርሚናል ኦፕሬሽን ዋናክፍል /ኦፕሬሽን አስተባባሪ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 5 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• የጅቡቲ EIR-OUT
• Waybill (የትራንዚት ማብቂያ ማህተም የተደረገበት)
• የመንጃ ፈቃድ

ልዩ አገልግሎት (Special Service Request (SSR)

የሥራ ትዕዛዝ መቀበልና ኮንቴይነር ወደ ተፈለገበት ሥፍራ ማዛወር
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የተርሚናል ኦፕሬሽን ዋናክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 5 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• የጉምሩክ የማቅረቢያ ትዕዛዝ
• የውክልና ደብዳቤ እና የመታወቂያ ኮፒ፣ ወይም አስመጪው ቀርቦ የሚጠይቅ ከሆነ የንግድፈቃድ እና የመታወቂያ ኮፒ፣ የውጭ ጉዳይ ደብዳቤ፣ ፓስፖርት፣ ወዘተ
• ኮፒ ቢል ኦፍ ሎዲንግ
• የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ደብዳቤና ፓስፖርት (ለአንድ ጊዜ መንገደኞች)
ሞጆ ቅ/ጽ/ቤት
  • ወደ ኮንቴነር መጫኛ (CFS )ለማቅረብ…………………12 ስዓት
  • ወደ መጋዘን ለማቅረብ………………………………..1፡00 ስዓት
  • ወደ መኪና መጫኛ ለማቅረብ………………………….1፡00 ስዓት
የሥራ ትዕዛዝ መቀበልና ኮንቴይነር ወደ ተፈለገበት ሥፍራ ማዛወር ሌሎች ቅ/ጽ/ቤቶች
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የተርሚናል ኦፕሬሽን ዋናክፍል
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =ኮፒ ቢል ኦፍ ሎዲ/ ኦፍ ሎዲንግ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ =
  • እቃ ከኮንቴይነር ማውጣት (TEU) በማሽን………………………………..30 ደቂቃ
  • በሰው ጉልበት…………………………………………………………80 ደቂቃ
  • አንስታፍ ለተደረገ ኮንቴይነር ታሌሽት ማዘጋጀት………………………………60 ደቂቃ
  • ጭነት ከኮንቴይነር አውጥቶ መጋዘን በማስገባት መደርደር በማሽን…………………60 ደቂቃ
  • ጭነት ከመጋዘን አውጥቶ መኪና ላይ መጫን በማሽን…………………………..70 ደቂቃ

የዕቃ መልቀቂያ

የጭነት መልቀቂያ መስጠት (Delivery Order)
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የተርሚናል ኦፕሬሽን
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 4 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• የማስጫኛ ሰነድ /Bill of Loading/ (ኦርጅናል)
• የአስመጪዎች የውክልና ደብዳቤ (ኦርጅናል)
• የአስመጪው /የተወካዩ/ መታወቂያ (ኦርጅናልና ኮፒ)
• የአስመጪው ንግድ ፈቃድ (ኮፒ)
• የባህርና የብስ ትራንስፖርት እንዲከፈልበት የተጠየቀው ኢንሾይስ (Sea & Land Freight Invoice) (ኦርጅናልና ኮፒ)
• የባህርና የየብስ ትራንስፖርት የተከፈለበት ደረሰኝ (Settlement of Freight Invoice Voucher) (ኦርጅናልና ኮፒ)
• በአስመጪውና በድርጅቱ የተፈረመ የኮንቴነር አግሪመንት (ኦርጅናል)
• እቃው ከወደቡ በኮንቴይነር የሚወጣ ከሆነ የኮንቴነር ዲፖዚት ያስያዙበት ደረሰኝ (ኦርጅናልና ኮፒ)
• እቃው ከኮንቴነር ወጥቶ /Unstaff/ ሆኖ የሚወጣ ከሆነ የኮንቴነር የዲመሬጅ ክፍያ ደረሰኝ፣
ከወደብ ለሚወጣ እቃ መልቀቂያ ጥያቄ መቀበልና ለደንበኛ ማስረከብ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የተርሚናል ኦፕሬሽን
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 28 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• 1 ኮፒ የማስጫኛ ሰነድ /Bill of Loading/
• 1 ኮፒ ዲክለራሲዮን /Declaration/
• 1 ኮፒ የጉምሩክ መልቀቂያ /Custom Goods Release Order/
• ዴሊሸሪ ኦርደር 1 Original + Copy DO Cargo & Container Release
• 2 ኦርጅናል የውክልና ደብዳቤ የአስመጪው እና የትራንዚተሩ
• 1 ኮፒ መታወቂያ
• ከነዚህ መሠረታዊ ሰነዶች በተጨማሪ ለኮንቴይነሩ የSSR አገልግሎት የተሰጠው ከሆነ DPOIS ሲስተም ላይ በመፈለግ ለተጠየቀው SSR የሚከተሉትን ሰነዶች ፕሪንት በማድረግ ያካትታል
• 1 ኮፒ SSR
• 1 ኮፒ Tally Report
• 1 ኮፒ Accepted Voucher፣ የባንክ ስሊፕ ወይም ሲፒኦ፣ የጫኝ መኪና ከጀርባው የተጻፈበት የክፍያ ደረሰኝ
• ከመጋዘን ከሆነ ደግሞ ከላይ ከተጠቀሱት በተጨማሪ የዕቃ መረከቢያ ደረሰኝ (Goods Receipt Document) እነዚህ ሰነዶች ሲያሟላ የወሰደውን ጠቅላላ አገልግሎት በመጥቀስ GRR ይዘጋጅለታል፡፡
• ደንበኛው GRR ለማሰራት ያቀረበውን ሠነድ በሙሉ እንዲሁም ቀድሞ ከበር ቁጥጥር የመጣውን ሠነድ 1 ኮፒ መግቢያ (Gate pass) እና EIR ጨምሮ ለደንበኛው ከ1 ኮፒ GRR ጋር አያይዞ ወደ ፋይናንስ ያቀርባል፡፡
ባዶ ኮንቴይነር መረከብ(ገቢ ባዶ ኮንቴይነር ፍተሻ ማድረግ)
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች =የተርሚናል ኦፕሬሽን
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 4 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = EIR-out
ባዶ ኮንቴይነር ማራገፍ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የተርሚናል ኦፕሬሽን
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 4 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = EIR-IN ,Gate pass
የባዶ ኮንቴይነር ወጪ ሰነድ ማዘጋጀትና ማስረከብ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የተርሚናል ኦፕሬሽን
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 10 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = EIR-OUT
ተሽከርካሪ (RoRo) መረከብ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የተርሚናል ኦፕሬሽን
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 10 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች = EIR-OUT
መኪኖች (RORO) ማስረከብ ከወደብ ለሚወጡ መኪኖች መልቀቂያ ጥያቄ መቀበልና ማስረከብ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የተርሚናል ኦፕሬሽን
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 34 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• 1 ኮፒ የማስጫኛ ሰነድ /Bill of Loading/
• 1 ኮፒ ዲክለራሲዮን /Declaration/
• 1 ኮፒ የጉምሩክ መልቀቂያ /Custom Goods Release Order/
• ዴሊሸሪ ኦርደር 1 Original + Copy DO Cargo & Container Release
• 2 ኦርጅናል የውክልና ደብዳቤ የአስመጪው እና የትራንዚተሩ
• 1 ኮፒ መታወቂያ
የተሽከርካሪ ሮሮ መልቀቂያ (RORO D/O)
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የተርሚናል ኦፕሬሽን
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 10 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• የማስጫኛ ሰነድ /Bill of Loading/ (ኦርጅናል)
• የአስመጪዎች የውክልና ደብዳቤ (ኦርጅናል)
• የአስመጪው /የተወካዩ/ መታወቂያ (ኦርጅናልና ኮፒ)
• የአስመጪው ንግድ ፈቃድ (ኮፒ)
• የባህርና የብስ ትራንስፖርት እንዲከፈልበት የተጠየቀው ኢንሾይስ (Sea & Land Freight Invoice) (ኦርጅናልና ኮፒ)
• የባህርና የየብስ ትራንስፖርት የተከፈለበት ደረሰኝ (Settlement of Freight Invoice Voucher) (ኦርጅናልና ኮፒ)
ለላኪዎች /Exporters/ የሚሰጥ የባዶ ኮንቴይነር መስተንግዶ መስጠት
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የባዶ ኮንቴይነር ቡድን
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 10 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• ላኪዎች የሚፈልጉትን የባዶ ኮንቴይነር አይነትና ብዛት የሚገልጽ ደብዳቤ
• በላኪዎች የተዘጋጀ የኮንቴይነር የመረከቢያና ማስረከቢያ ቅጽ
• የወደብ መግቢያ ቅጽ /Gate Pass
ወደ ጅቡቲ የሚላክ የባዶ ኮንቴነር መስተንግዶ መስጠት
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የባዶ ኮንቴይነር ቡድን
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 10 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• የጭነት ማዘዣ /Fright Order/
• የወደብ መግቢያ ቅጽ /Gate Pass

የግንባታ ስራዎች አገልግሎት መስጠት

የሳይት ርክክብ መፈጸም
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የምህንድስና ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 1ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• የአሸናፊነት ደብዳቤ(Letter of Award) ይዞ በአካል ወይም በሕጋዊ ተወካይ መገኘት
ለአማካሪ ድርጅት የውል ሠነድና የሥራ ማስጀመሪያ ትዕዛዝ መስጠት
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ወደብና ፋሲሊቲ መምሪያ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 4 ሰዓት
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• የውል ሠነድ
በአማካሪ ድርጅት የተዘጋጀ የጥናት ሰነድ ( ቢዝነስ ፕላን፤የአዋጭነት ጥናት፤ማስተር ፕላን፣) መገምገምና መረከብ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የምህንድስና ዋና ክፍል/ካፒታል ጥናት እቅድ ክትትል ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ =7 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• በጥናቱ መሠረት የተዘጋጀ ሠነድ
በአማካሪ ድርጅት የተዘጋጀ የግንባታ ዲሮዊንግ እና ዲዛይን መገምገምና መረከብ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የምህንድስና ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ =10 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• በጥናት መነሻ ሃሳብ መሠረት የተዘጋጀ ዲሮዊንግ እና ዲዛይን(hardcopy & softcopy & all necessary data)
በአማካሪ ድርጅት የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ መገምገምና መረከብ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የምህንድስና ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ =3 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• በዲዛይን መሠረት የተዘጋጀ የጨረታ ሠነድ
በአማካሪ ድርጅት የተዘጋጀውን የውል ሠነድ መገምገምና መረከብ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የምህንድስና ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ =3 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• በዲዛይን መሠረት የተዘጋጀ የውል ሠነድ
ተጨማሪ ስራዎች መገምገምና ማፅደቅ (Variation approval )
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የምህንድስና ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ =5 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• የተጨማሪ ሥራ ዝርዝር እና ዋጋ
የግንባታ ጊዜ ማራዘም (Time Extension approval)
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የምህንድስና ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ =5 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• ለጊዜ ማራዘሚያ አስረጅ ሠነድ
የለውጥ ስራ መገምገምና ማጽደቅ (Change order approval )
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የምህንድስና ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 7 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• ለግንባታ ሥራው አስፈላጊ መሆኑን የሚያረጋግጥ ሠነድ

አንድ አማካሪ ድርጅት ለሚያቀርበው የክፍያ ጥያቄ እና የመልካም ሥራ አፈጻጻም ሰርተፊኬት ምላሽ መስጠት

የቅድመ ክፍያ ጥያቄ መገምገምና ማጽደቅ (Advance payment)
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የምህንድስና ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 3 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• የክፍያ መጠየቂያ ደብዳቤ፣
• የፋይናንስ ዋስትና ቦንዶች፣
• አጠቃላይ የሥራው መረሃ ግብር እና
• በቅድመ ክፍያው የሚሰራ ሥራ መረሃ ግብር
የግንባታ ክፍያዎች መገምገምና ማጽደቅ (Interim payment)
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የምህንድስና ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 4 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• ሥራውንበሚቆጣጠር መሃንዲስ/ባለሙያ/የስራ ክፍል የተረጋገጡ አምስት ኮፒ የክፍያ ሰርተፊኬቶች፣
• ሥራው በወቅቱ የደረሰበትን የአፈጻጻም ደረጃ የሚያሳይ ሪፖርት፣
• በሥራው የተሰማራ የሰው ኃይል ዝርዝር(Attendance Sheet)እና በሥራ ወቅት ጥቅም ላይ የዋለ ግብኣት ዝርዝር፤መጠንና ዋጋ የሚያሳይ ሰነድ
የመጨረሻ ክፍያ እና የመጀመሪያ ርክክብ መፈጸም (Final payment & provisional acceptance certificate approval)
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የምህንድስና ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 5 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• በሥራውን በሚቆጣጠር መሃንዲስ/ባለሙያ/የስራ ክፍል የተረጋገጠ አምስት ኮፒ የክፍያ ሰርተፊኬቶች፣
• የሥራውን አፈጻጻም የሚያሳይ (completion)ሪፖርት፣
• በሥራው የተሰማራ የሰው ኃይል ዝርዝር(Attendance Sheet) እና በሥራ ወቅት ጥቅም ላይ የዋለ ግብኣት ዝርዝር፤መጠንና ዋጋ የሚያሳይ ሰነድ
• በርክክብ ኮሚቴ የተፈረመ የመጀመሪያ ርክክብ ሠርተፊኬት፣
ሂሳብ መዝጋትና የመጨረሻ ርክክብ ማከናወን (Final Account and final acceptance)
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የምህንድስና ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 15 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• በሥራውን በሚቆጣጠር መሃንዲስ/ባለሙያ/የስራ ክፍል የተረጋገጠ አምስት ኮፒ የክፍያ ሰርተፊኬቶች፣
• የሥራውን አፈጻጻም የሚያሳይ (completion)ሪፖርት፣
• በሥራው የተሰማራ የሰው ኃይል ዝርዝር(Attendance Sheet) እና በሥራ ወቅት ጥቅም ላይ የዋለ ግብኣት ዝርዝር፤መጠንና ዋጋ የሚያሳይ ሰነድ
• በርክክብ ኮሚቴ የተፈረመ የመጀመሪያ ርክክብ ሠርተፊኬት፣

አንድ ሥራ ተቋራጭ ለሚያቀርበው የክፍያ ጥያቄ እና የመልካም ሥራ አፈጻጻም ሰርተፊኬትና ምላሽ መስጠት

የቅድመ ክፍያ ጥያቄ መገምገምና ማጽደቅ (Advance payment)
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የምህንድስና ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 3 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• የክፍያ መጠየቂያ ደብዳቤ፣
• የፋይናንስ ዋስትና ቦንዶች፣
• አጠቃላይ የሥራው መረሃ ግብር እና
• በቅድመ ክፍያው የሚሰራ የሥራ መርሃ ግብር
የግንባታ ክፍያዎች መገምገምና ማፅደቅ(Interim payment)
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የምህንድስና ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 7 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• በሥራውን በሚቆጣጠር መሃንዲስ/ባለሙያ/የስራ ክፍል የተረጋገጠ አራት ኮፒ የክፍያ ሰርተፍኬቶች፣
• የግንባታው ሥራው በወቅቱ የደረሰበትን የአፈጻጻም ደረጃ የሚያሳይ ሪፖርት፣
የመጨረሻ ክፍያ እና የመጀመሪያ ርክክብ መፈፀም(Final payment and provisional acceptance certificate approval )
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የምህንድስና ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 7 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
•በሥራውንበሚቆጣጠር መሃንዲስ/ባለሙያ/የስራ ክፍል የተረጋገጠአራት ኮፒ የክፍያ ሰርተፍኬቶች እና የግንባታ ሥራ በወቅቱ የደረሰበትን የአፈጻጻም ደረጃ የሚያሳይ ሪፖርት፣
• በርክክብ ኮሚቴ የተፈረመ የመጀመሪያ ርክክብ ሪፖርት፣
• የግንባታ ሥራ ዲሮዊንግስ፣
•የአጠቃቀምና የጥገና ማኑዋሎችና ቢሮሸሮች(As-Built Drawings, operational and maintenance manuals, warranty letters & toolkits”)
የመጨረሻ ክፍያ እና የመጀመሪያ ርክክብ መፈፀም(Final payment and provisional acceptance certificate approval )
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የምህንድስና ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 30 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
•በሥራውንበሚቆጣጠር መሃንዲስ/ባለሙያ/የስራ ክፍል የተረጋገጠአራት ኮፒ የክፍያ ሰርተፍኬቶች እና የግንባታ ሥራ በወቅቱ የደረሰበትን የአፈጻጻም ደረጃ የሚያሳይ ሪፖርት፣
• በርክክብ ኮሚቴ የተፈረመ የመጀመሪያ ርክክብ ሪፖርት፣
• የግንባታ ሥራ ዲሮዊንግስ፣
•የአጠቃቀምና የጥገና ማኑዋሎችና ቢሮሸሮች(As-Built Drawings, operational and maintenance manuals, warranty letters & toolkits”)
ሂሳብ መዝጋትና የመጨረሻ ርክክብ ማከናወን (Final account and final acceptance)
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የምህንድስና ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 10 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• አጠቃላይ የሥራው አፈጻጻም ማጠቃላያ እና የተከናወኑ የጥገና ሥራዎች ሪፖርት
የለውጥ ሥራዎች ትዕዛዝ (variation) ጥያቄ ምላሽ መስጠት
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የምህንድስና ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 5 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• የግንባታ ግብዓቶች ወቅታዊ የገበያ ዋጋ ፕሮፎርማ፣
• የሥረው ነጠላ ዋጋ የተሰራበት ዝርዝር አሰራርና ሥራውን ለመስራት የሚጠቀሙበት ግብዓቶች ዋጋ
የውል ጊዜ የማራዘሚያ (time extension) ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = የምህንድስና ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 5 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• ሥራው የዘገየበትን ምክንያት የሚያብራራ ሪፖርትና በ3ኛ ወገን የተዘጋጁ/የተሰጡ አስረጂ መረጃዎች
በግንባታ ቦታዎች ላይ የሚገኙ የሦስተኛ ወገን ንብረቶችን ማስነሳትና የድንበር ማስከበር (Right off way
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ወደብና ፋሲሊቲ ልማት መምሪያ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 30 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• ከሚጠይቀው አካል ንብረቱን በተመለከተ ግልፅ መረጃ የሚሰጥ ደብዳቤ
ከአማካሪ ወይም ከስራ ተቋራጭ ለሚመጡ ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት (Response to correspondence letter)
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ዘርፍ መምሪያ ዋና ክፍል ቅርንጫጽ/ቤት
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 1 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• ስለጉዳዩ የሚያስረዳ ማስረጃ ማቅረብ

በፋይናንስ አካውንትስ የሚሰጡ አገልግሎቶችን ለማግኘት ደንበኞች ማሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታና መረጃ

ለጠፋ ደረሰኝና EIR መረጃ መስጠት
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ካሽ ማኔጅመንት ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 2 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• የአመልካቹ ህጋዊ ማኀተም ያረፈበት መረጃ መጠየቂያ ደብዳቤ፣
• ሰነድ ስለመጥፋቱ ከፖሊስ ጣቢያ የቀረበ ማስረጃ
የፍሬት ክፍያ ሂሳብ መሰብሰብ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ካሽ ማኔጅመንት ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 19 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• የሂሳብ ማስከፈያ ኢንቮይስ /የዶላርና የብር ለየብቻ/
• ከደንበኛው የባንክ አካውንት ወደ ድርጅቱ አካውንት በዶላርና በብር ገንዘብ የተላለፈበት የባንኩ ማኀተም ያረፈበት አድቫይስ
የኮንቴይነር ዲፖዚት ሂሳብ መሰብሰብ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ካሽ ማኔጅመንት ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 18 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• B/L No የተጻፈበት
• የአስመጪው ስም የተጻፈበት
• የገንዘብ መጠኑ የተጠቀሰበት
• በአዘጋጁ የተፈረመበት ማስከፈያ ሚሞራንደምና
• በድርጅቱ ስም በተዘጋጀ በCPO የተዘጋጀ ክፍያ
በጨረታ የተከናወነ ግዢ ክፍያ ማዘጋጀትና ክፍያ መፈጸም
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ካሽ ማኔጅመንት ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 1 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• የግዥ መጠየቂያ
• ጨረታ የወጣበት ጋዜጣ
• የተጫራቾች ዋጋ ማቅረቢያ
የኘሮፎርማ ግዥ ክፍያ መፈጸም
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ካሽ ማኔጅመንት ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 1 ስዓት
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• የግዥ መጠየቂያ
• የአቅራቢ ኘሮፎርማ
• የተጫራቾች ማወዳደሪያ /በግዢ መምሪያ የፀደቀ/
• የክፍያ መጠየቂያ
የመልቲሞዳል ትራንስፖርት ክፍያ መፈጸም
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ካሽ ማኔጅመንት ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 3 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• የትራንስፖርት ድርጅቱ መጠቂያ ኢንቮይስ
• way bill
• ኢንተርቼንጅ (in & out) የደረቅ ወደብና የጅቡቲ
• Freight order
• የክፍያ Summary (ማጠቃለያ)
• የፀደቀ የክፍያ መጠየቂያ
የኮንቴይነር ተመላሽ ክፍያ ማዘጋጀትና ክፍያ መፈጸም
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ካሽ ማኔጅመንት ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ =1 ስዓት
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• ከሬዲት ኖት
• ኢንተርቼንጅ /ኦርጅናል/
• የገንዘብ መቀበያ ደረሰኝ /ኦርጅናል/
• B/Loading Copy
• TIN ቁጥር
• የባንክ አካውንት ቁጥር
የግንባታ ሥራዎች ክፍያ ማዘጋጀትና ክፋያ መፈጸም
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ካሽ ማኔጅመንት ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ =1 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• የግዢ መነሻ /የጨረታ መነሻ/
• የውሳኔ ሀሳብ ከተሟላ ሰነድ ጋር
• Award Notification
• የኮንትራት ውል
• Performance Bond
• Payment Certificate
• የክፍያ መጠየቂያ
በኮንትራት የተያዙ የአገልግሎት ክፍያዎች መዘጋጀት
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ካሽ ማኔጅመንት ዋና ክፍል
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 30 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• የኮንትራት ውል
• የክፍያ መጠየቂያ
• አገልግሎት ስለመገኘቱ ማረጋገጫ

የጭነት ክሌምስ ማስተናገድ (Cargo claim handling) የገቢ እቃው ከጅቡቲ ወደብ ተነስቶ ሀገር ውስጥ ወደብ እስከደረሰበት ጊዜ ድረስ ላለው አገልግሎት

ደንበኛው ለተጓጓዘው ንብረት የመድን ሽፋን እንዳለውና እንደሌለው ማረጋገጥና ምክር መስጠት
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ህ.ኢ.ክ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 15 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =
• በደንበኛው በጽሁፍ የቀረበ ማመልከቻ ፣የእቃ ጉድለት/ጉዳት ማስረጃ ፣ ፓኪንግ ሊስት እና ኮመርሻል ኢንቮይስጫ

በወደብና ተርሚናል የተከማቹ የደንበኞች ንብረት ላይ ለሚደርስ እሳት አደጋ የክሌም ሂደት

የደንበኞችን የንብረት ጉዳት ካሳ ጥያቄ መቀበል
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ህ.ኢ.ክ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 10 ደቂቃ
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =በደንበኛው የሚቀርብ የጽሁፍ ማመልከቻ
ጉዳት የደረሰበትን የደንበኛ ንብረት ከመድን ሽፋን ሰጪው ድርጅት ጋር በመሆን የጉዳት መንስኤ ምርመራ ማድረግና የጉዳቱን መጠን መወሰን
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ህ.ኢ.ክ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 4 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =በደንበኛው የሚቀርብ የጽሁፍ ማመልከቻ
ለቀረበው ጥያቄ የሚያስፈልጉ ሰነዶችን በማሰባሰብ ለመድን ሽፋን ሰጪው ድርጅት ማቅረብ
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ህ.ኢ.ክ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 7 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =በደንበኛው የሚቀርብ የጽሁፍ ማመልከቻ
ተገቢውን የካሳ ክፍያ መፈጸም
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው የሥራ ክፍሎችና ቦታዎች = ህ.ኢ.ክ
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ /በጊዜ/ = 8 ቀን
አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች =በደንበኛው የሚቀርብ የጽሁፍ ማመልከቻ